Master Zerihun Asfawu Jimma, [Sep 19, 2024 at 7:12 AM] ሀገሬ ኢትዬጵያ ከ127 ሀገራት በላይ የሚሳተፉበት በዓይነቱና በይዘቱ እጅግ የተለየ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚደረግ የባሕላዊ ቴኳንዶ ሴሚናር ላይ በኢትዬጵያ የሌጀንድ ኢንተርናሽናል ፕሮፌሽናል ፌዴሬሽን መሥራች በሆኑት በዶ/ር ግራንድ ማስተር ሄኖክ ትወከላለች ። ከአምስቱ ውቅያኖሶች እና ከሰባት አህጉራት የተውጣጡ 20 የቴኳንዶ መምህራን/ምሁራን በባህላዊ ቴኳንዶ ላይ ያደረጉትን ጥናት ያቀርባሉ። ሀገራችንን ኢትዬጵያን በመወከል ዶ/ር ግራንድ ማስተር ሄኖክ ግርማ በእለቱ ለዓለም ሕዝብና ለስፖርቱ አዘወታሪዎች ስለ ቴኳንዶ ጥናታዊ ጽሑፍ ያቀርባሉ ድንቅ ነሽ ሀገሬ …. ዝግጅቱ በተለያዩ ተመልካቾች የተሞላ ነው ።